1.ብር ሳገኝ ቁም ነገር ላይ አላማዋሌ (ጉዋደኞቼ ናቸው ብዬ ማስባቸው ሰዎች ላይ ስጦታ ስሰጥ :ምግብ ስጋብዝ....) 2.ለ 3 ዓመት ፍቅረኛዬ እንደ ሞኝ አፍቃሪ እንጂ እንደ ሴት አለመሆኔ. (ደፍሮ እንደ ሴት act አርጊ ለራስሽ ክብር ይኑርሽ አለኝ )ምክንያቱም ራሴን አልጠብቅም :በጠራኝ ቁጥር አለሁ እገኛለሁ. አልኮራሁም መጨረሻ ላይ እሱ ለኔ ያለውን ክብር ቀነሰ.
Nov 10, 20251.ብር ሳገኝ ቁም ነገር ላይ አላማዋሌ (ጉዋደኞቼ ናቸው ብዬ ማስባቸው ሰዎች ላይ ስጦታ ስሰጥ :ምግብ ስጋብዝ....) 2.ለ 3 ዓመት ፍቅረኛዬ እንደ ሞኝ አፍቃሪ እንጂ እንደ ሴት አለመሆኔ. (ደፍሮ እንደ ሴት act አርጊ ለራስሽ ክብር ይኑርሽ አለኝ )ምክንያቱም ራሴን አልጠብቅም :በጠራኝ ቁጥር አለሁ እገኛለሁ. አልኮራሁም መጨረሻ ላይ እሱ ለኔ ያለውን ክብር ቀነሰ.
Nov 10, 2025የ 3 አመት ፍቅረኛሽ ኩራት ምናምን አስፈላጊ ነው እንዴ የእውነት ስላልገባኝ ነው can you explain that for me please
Nov 10, 2025Be endmeye memory create almadrege
Nov 10, 2025Nothing😭 that means am not living life ende?
Nov 10, 2025መልካምነት እየመሰለኝ ከእግ/ር አገኛለው እያልኩኝ ዕድሌን ጊዜዬን ገንዘቤን ለሰዎች መስጠቴ
Nov 10, 2025Answering this question. I have exam tomorrow 🤧
Nov 10, 2025Crossing a line that I shouldn't cross
Nov 10, 2025Rasen mewded ena makber saljemr bfit yaderekuachw negeroch
Nov 10, 2025NO ማለት አለመቻሌ ና ሲሉኝ አቤት እንሂድ ሲሉኝ ወዴት ማለቴ አሁን ግን ሰብሬዋለው ያንን ነገር ለአንዳንድ ሰዎች ብቻ ነው ማደርገው እሱም ጊዜ አለው
Nov 10, 2025Been in love and Trusting people
Nov 10, 2025