#health
ሰላም እንዴት ናችሁ ብሬስ ማሰራት ፈልጌ ነበር እና ቲክቶክ ላይ አንዳንድ ነገሮችን አየሁ ጉዳት አለው ምናምን የሚሉ እና ትንሽ ክፍተቶች ለመድፈን ብቻ ነው እንጂ አቀማመጥ ምናምን ችግር የለበተም። እስኪ አሰርታችሁ የጨረሳችሁ ወይም የምታውቁ። ጉዳት አለው ወይም የለውም እና ብሬስ ካሰርኩ በኋላ የሚፈጠሩትን ነገሮች ከጨረስኩስ በኋላ ያለውን ነገር ንገሩኝ
Nov 10, 20254 engagements