Geremegn532
#personal
እና ቤተሰብ ምን መሰላቹ ስራ ቦታ የሆነች ልጅ አልችና ስራ almost በተቀራራቢ ግዜ ነው የጀመርነው እና ጅልስና እኔ እዛው ቁጭ ብዬ ታጨች እሽ ብለን አለፍነው🤙 ቲያ ቡኋላም አገባች እስታ ብለን ፈታን🤝 ከዛም አረገዘች አሉ ያው እንዳይወጣ የለም ወለደች እናማ ዛሬ የሆነ በእግሩ የሚሄድ ጎረምሳ ይዛ መጣችና ልጇ ነው አሉ ነው ምላቹ ግን ኢሄ ሁሉ ስነግራቹ I'm still there በቃ እንደጀመርኩኝ አለሁ ፀጉሬ ከመነቀሉ ውጭ ማለት ነው እናማ ቤተሰብ ጥያቄዬ የእኔ ላይፍ pause ያርገበት ምክንያት ምንድነው? እንዴት resume ላርገው እስቲ ሪሞቱ🎮 ያላቹ ሀይ በሉኝ
Nov 10, 20256 engagements