ሰው ግን እንዴት በ 22 እና በ23 አመቱ ሁሉም ነገር በዚ ልክ ያስጠላዋል በሁሉም ነገር ተስፋ ያጣል ማንም ሊረዳኝ እንደማይችል እኮ አውቃለሁ ግን ሁሉንም ነገር መሸከም ከበደኝ በቃ እውነት አብጃለሁ ማለት ነው 😭😭😭 የት ሄጄ ልጩህ ፈጣሪን እንካን አስጠላሁት ቆይ ምን ላድርግ????
Nov 09, 2025Me too bro..but never give up! Cuz if give up u will get worse
Nov 10, 2025