Natttan-56
#business
ከቻይና ምን አይነት እቃ ባስመጣ ይበልጥ አዋጭ ነው ትላላቹ እኔ ምሰራው kitchen accesories ነው እና እሱ ትርፉ ብዙም አደለም ሌላ ጠቁሙኝ በስራው ላይ ያላቹ (fyi እቃው ብዛት ነው ማለትም በ container ነው ሚመጣው) ስለትብብራቹ አመሰግናለው🙏
Nov 09, 20258 engagements
ከቻይና ምን አይነት እቃ ባስመጣ ይበልጥ አዋጭ ነው ትላላቹ እኔ ምሰራው kitchen accesories ነው እና እሱ ትርፉ ብዙም አደለም ሌላ ጠቁሙኝ በስራው ላይ ያላቹ (fyi እቃው ብዛት ነው ማለትም በ container ነው ሚመጣው) ስለትብብራቹ አመሰግናለው🙏
Nov 09, 2025If you’re planning to import from China by container, I’d suggest focusing on machineries and electronics bcuz it’s always demanding And if you happen to travel there yourself, it’s smart to start bringing a few human hair products in your bag , easy to carry and no tax at all. And the revenue is good
Nov 09, 2025it's better if you leave this country🚶♂️
Nov 09, 2025Ket hager nw mimetaw
Nov 09, 2025