እየሱስ ወደ ዘላለም እረፍት የሚያስገባ ብቻኛ እዉነት :መንገድ ሕይወት እንደሆነ ስንቶቻችሁ ታዉቃላችሁ?
Nov 09, 2025የአንተ አምላክ ሲተኛ የኔ አምላክ ሲጠብቀው ነበር እየሱስ በምድር ላይ በነበረት ጊዜ ምግብ በልቷል እንቅልፍም ተኝቷል አምላክ ማለት ደሞ የማይተኛ ነው አምሳያም የለው አትሳሳት እራስህን ፈትሽ
Nov 09, 2025እየሱስ ወደ ዘላለም እረፍት የሚያስገባ ብቻኛ እዉነት :መንገድ ሕይወት እንደሆነ ስንቶቻችሁ ታዉቃላችሁ?
Nov 09, 2025የአንተ አምላክ ሲተኛ የኔ አምላክ ሲጠብቀው ነበር እየሱስ በምድር ላይ በነበረት ጊዜ ምግብ በልቷል እንቅልፍም ተኝቷል አምላክ ማለት ደሞ የማይተኛ ነው አምሳያም የለው አትሳሳት እራስህን ፈትሽ
Nov 09, 2025በጌታ ያመኑ አማኞች ለምን በየጎዳናዉ ላይ ያለምንም ክፍያ ጊዚያቸዉን :ጉልበታቸውን እና ገንዘባቸዉን ሰጥተዉ በድፍረት ''እየሱስ ጌታ ነዉ'' ይላሉ🤔አስተዋይ ሰዉ ለምን ብሎ መጠየቅ አለበት ምክኒያቱም ብቻኛ አዳኝ ስለሆነ ነዉ። በጌታ🙏 በእየሱስ የሚገኘዉን ሕይወት ቅመሱት ''ጌታ የሌለበት ሕይወት ተጠጥቶ አያረካም : ተበልቶ ጥጋብ አይሆንም '' አንደ ጊዜ ጠጥታችሁት ለዘላለም የሚያረካዉን እየሱስ የሕይወታችሁ ጌታ አድርጉት እና ያኔ ከመባዘን ትወጣላች እዉነተኛ እረፍት ታገኛላችሁ ።
Nov 09, 2025Pente Kemehon gn athist mehon yishalal eko wogen , ye pente astesaseb gn mn ayinet astesaseb new gud new……endet bezih lik liyasastuachihu chalu gn mnm ayawukum blew ajajaluachihu eko, ere neka belu tilalk sewoch honachihu endet alemawek wust litgebu chalachihu…ayi ya I have a dream yalew sewuye manew protest enadrg blo gud serachew eko……lemangnawum Eyesus Ye Getoch Geta Ye ngusoch ngus bchegnaw amlak endehone enawukalen
Nov 09, 2025እኔ አላውቅም።
Nov 09, 2025You are right bro As a Orthodox Christian, #he #is #our #hope. John 14 አማ - ዮሐንስ 1: ልባችሁ አይታወክ፤ በእግዚአብሔር እመኑ፥ በእኔም ደግሞ እመኑ። 2: በአባቴ ቤት ብዙ መኖሪያ አለ፤ እንዲህስ ባይሆን ባልኋችሁ ነበር፤ ስፍራ አዘጋጅላችሁ ዘንድ እሄዳለሁና፤ 3: ሄጄም ስፍራ ባዘጋጅላችሁ፥ እኔ ባለሁበት እናንተ ደግሞ እንድትሆኑ ሁለተኛ እመጣለሁ ወደ እኔም እወስዳችኋለሁ። 4: ወደምሄድበትም ታውቃላችሁ፥ መንገዱንም ታውቃላችሁ። 5: ቶማስም፦ “ጌታ ሆይ፥ ወደምትሄድበት አናውቅም፤ እንዴትስ መንገዱን እናውቃለን?” አለው። 6: ኢየሱስም አለው፦ “እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም። #there #is #no #other #hope.
Nov 10, 2025tenegna mels endemaymeles eyawokachu ezih endezi aynet tyake atiteyku yewongel shekim kalebachu demo kegonachu sint yalamene sew moltoal.... ezi hulum yerasun ideology nw yemiketelew so ye tilacha nggr lematref kalhone bekr tkm yelewm
Nov 09, 2025enakaln eysus yegetoch geta amlak enji amalj endalhon enatu dengel maryam amalj endhonch
Nov 09, 2025Esti yezare 200 amet china yetewelede sew mindinew amarachu, yaw bichegnawn menged be teammir ayakewm😁
Nov 09, 2025