ምንም አላለም😕። አለማውራቱ ራሱ ሊያሳብደኝ ነው ሰው ካላወራ እኮ ምንም አይቀይርም። እኔም እልኸኛ እና ደረቅ ነኝ ብቻ ባህሪያችን እርስ በርስ እንድራራቅ ባለ ብዙ ድርሻ ነው። እና የልደቱን ቀንስ መልካም ልደት ልበለው በቴክስት ወይስ ዝም ልበለው እና ሚሆነውን ልይ ....... በነገራችን ላይ distance r/ship ነው እሱ ከአ.አ የ3 ሰዓት መንገድ እየመጣ ነው ሁሌ ሚያገኘኝ። እኔ ሂጄ አላውቅም። እና ትንሽ ነገር ነው ብዙ ጊዜ ሚያጣላን እና የመጨረሻ ነው አሁን ብዬ ብዙ ጊዜ ታርቀናል ብቻ ልቤ 2 ሁኗል ባንድ በኩል risk እየወሰድሽ ነው ይለኛል ባንድ በኩል የምታፈቅሪውን ሰው በዘዴ መያዝ ትችያለሽ ይለኛል😫😞 አመሰግናለሁ 🙌ጊዜያችሁን ስለሰጣችሁኝ
Nov 09, 2025Endalshw akbarish lihon yichlal gn he doesn't love you in the right way. Andande kelal yemibalu negeroch endih yemiyanaddun bewstachn lela solve yaladeregnew neger sinor new. Degmo girl even if yaderegewn yetesemashn eyenegershin bihonm you're trying arif sew endehone lemenager gn... Gn please endemnm blesh mechenanekun akumina. Yemecheresha and samnt aleh yemisemahn simet gize setek cherarsek asawkegn this type of treatment aygebagnm blesh rasshin atenkri yesu mlash mnm bihon. Egziabhern enem LDR wst new yalehut gn egziabhern yemiwedsh kehone silent treatment aynorm neber
Nov 09, 2025