LuckyHawk654.5
#business
Wsg guys I'm a college student and i am self taught video editor. ግን ያለ certificate ማንም አይቀጥረኝም ብዬ ከኮሌጁ ጎን ለጎን video editing መማር ጀመርኩ ግን እንዳለ የማውቀውን ነገር ነው የሚያስተምሩት እና ክፍያው ደሞ ውድ ነው። so my question is can i get a job ባለኝ ብቃት ተመዝኜ without a certificate?
Nov 08, 20257 engagements