Citi19.5
#other
#other እባካቹ ማንም እንዳያልፈኝ 😭😭😭😭 እባካችሁ የስልኬን iMEI አቀዋለሁ imei yzew location ማየት yemchlew endet new ስልኬ ከተሰረቀ ሁለተኛ ቀን ነው ጊቢ ተማሪ ነኝ ስልኩ የግድ ያስፈልገኛል አሁን ላይ እናቴን መጠየቅ አልችልም የወር እራሱ ተቸግራ ነው ምትልክልኝ እስካሁን ላስጨንቃት ስላልፈለኩ አልነገርኳትም እብልካችሁ ጭንቀቴ እና ችግሬን አይታቹ እባካችሁ ተባበሩኝ አመሰግናለሁ በጣም🙏
Nov 07, 202516 engagements