ይሉኝታ ላለባቸው
Nov 07, 2025ይሉኝታ ላለባቸው
Nov 07, 2025ሕይወት የማይችለዉን ለተሸከመ ሰዉ ትከብዳለች ....የምትችለዉን አድርግ የማትችለዉን ተቸክመህ እንዳትጎብጥ ሁሉን ለሚችል ''እናንተ ደካሞች ሸክም የከበደባችሁ ወደ እኔ ኑ'' ብሎ ጠርቶ ሸክምን ለሚያራግፍ ጌታ ስጥ ያኔ ሕይወት ቀላል ይሆናል። የማትችለውን ለጌታ አሳልፈህ የምትሰጠው ሰነፍ ስለሆንክ ሳይሆን በራስህ ስለማትችል ነው ።😊
Nov 07, 2025ለድሀ
Nov 07, 2025For those they take her seriously
Nov 07, 2025ለሀቀኛ ለታማኝ
Nov 07, 2025Lakabedat
Nov 07, 2025በምቾት ላደጉት ምንም ችግር ሚባል ነገር ዋጋ መክፈል ሚባል ነገር አይተው ለማያውቁት እና የጤና ችግር ላለባቸው
Nov 07, 2025For those who try to make sense of it. A meaning to it.
Nov 07, 2025ለማን ወይስ ለምን?
Nov 07, 2025ለተሸከማት
Nov 07, 2025ለኔ
Nov 07, 2025ለ'ኔ ለራሴ ለገዛ ራሴ😑
Nov 07, 2025