Yo guys ማነው እንደኔ ስሜቱ የሚቀያየረው ጠዋት ሰላም ሆኖ positive energy ኖሮት ሥራ የመስራት, ሴት የማናገር, መፃፍ የማንበብ, ብቻ ብዙ ነገር የማድረግ ስሜት ይኖረውና የሆነ ስዓት ላይ ቀንም ሆነ ማታ ወደ ፍርሃት ወደ negative energy የሚቀየረው በቃ struggle ውስጥ ነኝ ምን ማድረግ ነው የሚሻለኝ በጣም ሰልችቶኛል 😑
Nov 06, 2025የአንተን ትክክለኛ ችግር ይሄ ነዉ ብዬ መናገር ባልችልም ። በጥቅቱም ቢሆን ከፅሁፍህ እንደተረዳሁት ያንተ ትልቁ ችግር የሚመስለኝ የተግባር (የዉሳኔ) ሰዉ አይደለህም sorry ለቃል አጠቃቀሜ🙏። ጠዋት ተነስተህ ቀን ላይ ምን ማድረግ እንደምትፈልግ በአዕምሮህ ይሁን በNote book አልያም ባገኘከዉ ማንኛውም ደብተር እቅድህን ታሰፍርና ቀንህን ትጀምራለህ ነገር ግን ምንም ሳትሰራ ይመሻል በዚህም ማታ ቁጭ ብለህ ተቀምጠህ ቀንህን ስትገመግም ምንም እንዳልሰራህ ስታስብ ቀን እንድሁ እየባዘንክ ስላሳፍክ ትበሳጫለህ ለነገም ሌላ እቅድ ለማቀድ ማራል ታጣለህ እናም ወዳጀ የተግባር ሰዉ ሁን 🙏። Dr .Bicheger (psychologist )😊
Nov 06, 2025