#other
ሰላም guys ... ለስራ ሶዶ ሚባል ሀገር ሄጃለው ፤ሳምንት ሆነኝ እና ስለ ሀገሩ የሆነ ነገር ንገሩኝ .. ከስራ እቤት ነው ውሎዬ ስለማላቀው ማለት ነው እና ስለ አየሩ ፣ማህበረሰቡ፣ምን ያህል ከተማ ነው ፣ኑሮውስ .. አለ አይደል ምታቁትን ስለ ሀገሩ ንገሩኝ መጠንቀቅ ያለብኝም ነገር ካለ... ጥሩ መዝናኛ ቦታዎችም ካሉ
Nov 06, 20256 engagements
ሰላም guys ... ለስራ ሶዶ ሚባል ሀገር ሄጃለው ፤ሳምንት ሆነኝ እና ስለ ሀገሩ የሆነ ነገር ንገሩኝ .. ከስራ እቤት ነው ውሎዬ ስለማላቀው ማለት ነው እና ስለ አየሩ ፣ማህበረሰቡ፣ምን ያህል ከተማ ነው ፣ኑሮውስ .. አለ አይደል ምታቁትን ስለ ሀገሩ ንገሩኝ መጠንቀቅ ያለብኝም ነገር ካለ... ጥሩ መዝናኛ ቦታዎችም ካሉ
Nov 06, 2025Sodo gurage nws woyem wolaita sodo nw
Nov 06, 20250!D Gr̶0UP yalachu DM @opkomend
Nov 06, 20250!D Gr̶0UP yalachu DM
Nov 06, 2025