#society
ሰላም ሰዎች አንድ ጥያቄ ነበረኝ....እንዴት ነው ከ ሰው ጋ ከ ኢትዮጵያ ማህበረሰብ ጋ ሚኖረው እ??? ማህበራዊ ህጎች ስርአቶች ምንድን ናቸው?? በቃ በጣም ተቸገርኩ እኔ ራሴን ሆኜ ስኖር ሰው ያሳቅቃል ከቤት ወጥቼ አላቅም አሁን ለስራ ሩቅ ሀገር ሄጄ ማረገው ግራ ገባኝ ሁሉም አስመሳይ ውሸታም ነው.. እኔ ማንንም አልቀርብም እንዴት መቅረብ እንዳለብኝ እራሱ ግራ ገብቶኛል ማህበራዊ ህጎች ሚባሉት መዋሸት ፣ማስመሰል፣ወረኛ መሆን ናቸው እንዴ እ??? እንደዛ እየተሆነ ነው ሚኖረው?? በቃ ግራ ግብት አለኝ ምን ማረግ እንዳለብኝ አላቅም
Nov 06, 20252 engagements