Honestyyy386
#society
መንጃ ፈቃድ ያወጣችሁ ሰዎች የተግባር ልምምድ ላይ መሰናክል ቢያንስ ለስንት ቀን ነው አሰልጣኙ ያሳያችሁ? እኔ ለ አራት ቀን አከባቢ ነው ያሳየኝ እና ያነሰ ስለመሰለኝ ነው።
Nov 06, 20252 engagements
መንጃ ፈቃድ ያወጣችሁ ሰዎች የተግባር ልምምድ ላይ መሰናክል ቢያንስ ለስንት ቀን ነው አሰልጣኙ ያሳያችሁ? እኔ ለ አራት ቀን አከባቢ ነው ያሳየኝ እና ያነሰ ስለመሰለኝ ነው።
Nov 06, 2025እንደ አለማመድህ ነው እኔ ቶሎ ስላለመድኩ ትንሽ ቆይቼበት ነበር ። ካልቻልከው ግን በግልፅ ንገረው ለአሰልጣኝህ
Nov 06, 2025እኔ ሰልጥኜ ጨርሻለሁ ግን ፈተና ወድቂያለሁ እና መሰናክል በደንብ ስላላሳየኝ ከሆነ ብዬ ነው።
Nov 06, 2025