እዚህ ውስጥ ያላችሁ ፕሮቴስታንት ወንድሞች እና እህቶች ፣የሙሉ ወንጌል ፣ቃለ ህይወት ፣መሰረተ ክርስቶስ ፣አማኑኤል ፣መጥመቃውያውን ፣ሌሎችም የእምነት መግለጫቸውን (ዶግማ) ልትልኩልኝ ትችላላችሁ? በጣም ፈልጌው ነው
Nov 04, 2025በገዛ ቆንጨራቸው ልታርዳቸው 😂😂😂 አይሞቱም ከሚልኩልህ 😅..
Nov 04, 2025እዚህ ውስጥ ያላችሁ ፕሮቴስታንት ወንድሞች እና እህቶች ፣የሙሉ ወንጌል ፣ቃለ ህይወት ፣መሰረተ ክርስቶስ ፣አማኑኤል ፣መጥመቃውያውን ፣ሌሎችም የእምነት መግለጫቸውን (ዶግማ) ልትልኩልኝ ትችላላችሁ? በጣም ፈልጌው ነው
Nov 04, 2025በገዛ ቆንጨራቸው ልታርዳቸው 😂😂😂 አይሞቱም ከሚልኩልህ 😅..
Nov 04, 2025የወንጌላውያን ሉተራውያን የእምነት መግለጫዎች 📔ርዕስ፦ መጽሐፈ ስምምነት 🗣ተርጓሚዎች፦ የሉተራን ሄሪቴጅ ፋውንዴሽን ኢትዮጵያ የተርጓሚዎች ቡድን 📑የገጽ ብዛት፦ 530 💾መጠን፦ 258.8MB ___ በተያያዘ ርዕስ፦ *የኢትዮጵያ ገነት ቤተ ክርስቲያን አስተምህሮ *የመሠረተ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን መሠረተ እምነት *የሙሉ ወንጌል አማኞች ቤተ ክርስቲያን የእምነት አቋም *የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተ ክርስቲያ የእምነት አቋም ___ pdf credit: Follower of Christ(@Wierdguy12) 🙏
Nov 04, 2025እኔ ሁልን በሚችል ሰማይን ና ምድርን በፈጠረ በእግዚአብሔር አብ አምናለሁ, ደግሞም በአንድ ልጁ ከመንፈስ ቅዱስ በተፀነሰ, ከድንግል ማርያም በተወለደ, በ ጴንጤናዊው ፒላጦስ ዘመን መከራ በተቀበለ, በተሰቀለ , በሞተ በተቀበረ , ወደ ሲኦልም በወረደ , በሶስተኛውም ቀን ከሙታን በተነሳ ወደ ሰማይ በወጣ በእግዚአብሔር አብ ቀኝ በተቀመጠ , በ ሕያዋን እና ሙታን ሊፈርድ ከዚያም በሚመለስ, በጌታችን በየሱስ ክርስቶስ አምናለሁ. ደግሞም በመንፈስ ቅዱስ በአንዲት ቅድስት ሐዋርያት ቤተክርስቲያን , በ ቅዱሳን አንድነት በ ኃጢያት ስርኤት, በስጋ ትንሣኤ በዘላለም ሂወት አምናለሁ, አሜን መካነ አየሱስ, የ ሐዋርያት እምነት መግለጫ.
Nov 04, 2025Le melsik ameseginalowu gn ye tetsafe nbr yefelekut le misale be PDF
Nov 04, 2025Protestant ዶግማ yelewm
Nov 04, 2025