#other
ልብ ፣ ስሜት ፣ አእምሮ ፣ ሀሳብ ምናምን እና ተያያዥ ኤኔ ያልጠቀስኳቸውንም ጥቀሱና አብራሩልኝ አንድነታቸውን ልዩነታየውን ቅደም ተከተላቸውን ምናምን በደንብ በምሳሌ አስረዱኝ። ብዙ አንነት ስሜትና ሀሳብ አእምሮዬን አድክሞታል ግራ ገብቶኛል ምን ማመን እንዳለብኝና አንደሌለብኝ አላውቅም ምንስ እንዳመንኩም እርግጠኛ አደለሁም። የሆነ ነገር ስናምን ምንጅነውስ ማስረጃው ብቻ ስለነዚ ነገሮች የሚያወረ መጽሀፍ ወይም የዩቲዩብ ቪድዮ ካለ ላኩልኝ።
Nov 04, 20252 engagements