#technology
Apple airpod አለኝ ባለ ጎማው እና በግራ በኩል ያለው ባትሪ ደክሞ ይሁን ወይም ሌላ ችግር አላወኩኝም ግን 10 minute ሰርቶ መልሶ ይጠፋል በቀኝ በኩል ያለው ግን በደምብ ይሰራል እባካቹ እሚሰራ እምታውቁት ወይም መፍትሄ ንገሩኝ help your sis thank you🙏
Nov 03, 20250 engagements

Nov 03, 2025