#other
ሰላም እንዴት ናችሁ 1 ቆሮንቶስ 3:16 16 እናንተ ራሳችሁ የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ እንደ ሆናችሁ፣ የእግዚአብሔርም መንፈስ በውስጣችሁ እንደሚኖር አታውቁምን? እንደዚህ ይላል መጽሀፍ ቅዱስ እና ሴት እህቶቻችን ለምን ሰውነታችሁን እያጋለጣችሁ ወንድሞቻችሁን ትፈትናላችሁ የእውነት ለመናገር በእናንተ አጓጉል የሆነ አለባበስ ምክንያት እየተቸገርን ነው እባካችሁ ለፈጣሪ ስትሉ አታሰቃዩን
Nov 03, 202511 engagements