ProudWalrus34129.5
#music
እኔምለው ጊታር ለመማር ፈልጌ ነበር በደንብ የሚያስተምሩ ሰዎች አሉ እንዴ ካሉ የት ናቸው እና ዋጋ ስንት ይሆናል እና ደሞ ሌላው ወሳኙ ስንት ጊዜ ይፈጃል? ረጅም ጊዜ ማይፈጅ ቢሆን ደስ ይለኛል
Nov 02, 20253 engagements
እኔምለው ጊታር ለመማር ፈልጌ ነበር በደንብ የሚያስተምሩ ሰዎች አሉ እንዴ ካሉ የት ናቸው እና ዋጋ ስንት ይሆናል እና ደሞ ሌላው ወሳኙ ስንት ጊዜ ይፈጃል? ረጅም ጊዜ ማይፈጅ ቢሆን ደስ ይለኛል
Nov 02, 2025Enem memar efelgalew stagegn ngeregn
Nov 02, 2025Eshi enegrishalew
Nov 03, 2025#ሲደርታ ቀጨኔ #6ኪሎ መድሃኒያለም ቤተክርስቲያን ጎን(ተፈሪ መኮንን) እኔ ሳውቀው በነፃ ነው ግን ሄደክ አረጋግጥ
Nov 03, 2025