#education
ሰላም እንዴት አመሻቹህ ? ህግ በግል መማር ፈልጊ ነበር እና ይቻላል እን እዚህ አ/አ ውስጥ በርቀት ቅዳሜ እና እሁድ ? እንዴት ነው ምታውቁ ካላቹህ ?
Nov 01, 20256 engagements
ሰላም እንዴት አመሻቹህ ? ህግ በግል መማር ፈልጊ ነበር እና ይቻላል እን እዚህ አ/አ ውስጥ በርቀት ቅዳሜ እና እሁድ ? እንዴት ነው ምታውቁ ካላቹህ ?
Nov 01, 2025Be gil ayisetm hig
Nov 01, 2025I swear I thought it was me who posted this cuz I was literally looking for the same thing...Why did you want to learn? let's connect mate. @hundaolfekadu
Nov 01, 20257 ዓመት yhonbshal
Nov 02, 2025በርቀት አላውቅም ግን ቅዳሜ እና እሁድ civil service university cmc ይሰጣል
Nov 02, 2025በግል ህግ አይሰጥም ግን አዲስ አበባ ዩኒቭርሲቲ የማታ ፕሮግራም ስላለ እሱን መሞከር ይቻላል። ግን የመመረቂያ ጊዜው ይጨምራል የማታ ሲሆን
Nov 02, 2025መግቢያ ፈተና አለው እንዴ
Nov 02, 2025