#business
Selam sewoch and teyake nebergn men meselachu እቃ ከውጭ ማስመጣት ፈልጌ ነበር ከ shein or alibaba ትንሽ በዛ ያለ እና ግን ኢትዮጵያ ውስጥ ቀረጥ በጣም ውድ ነው እና አንዳንድ ሰዎች በሰው በኩል ያስመጡታል ማለት ውጭ ላለ ሰው ልከው ምናምን ግን እኔ ውጪ ማቀው ሰው የለኝም እና እንዴት ነው ይህን ነገር ማስተካከል የምችለው ወይስ እንደዚህ አይነት ስራ የሚሰሩ ሰዎች ወይ ድርጅቶች አሉ ? እና ደግሞ እነርሱንስ ማመን እችላለሁ ?
Nov 01, 20257 engagements