#society
Hi guys አርሲ ላይ የሆነውን ሰምታችኋል አይደል, እኔ ብቻ ነኝ ነገ የኔ ተራ ቢሆንስ ብዬ ማስበው, ማለት ለ 2 አመት ህፃን እንኳን ማይራሩ ሰዎች ነገ እኛ ቤት እንደማይመጡ በምን እናቃለን. እዚች የተረገመች ሀገር ላይ ሁሉም ነገር random ነው የት ማን እንደሚያጠቃ እንኳን አይታወቅም.
Nov 01, 20255 engagements
Hi guys አርሲ ላይ የሆነውን ሰምታችኋል አይደል, እኔ ብቻ ነኝ ነገ የኔ ተራ ቢሆንስ ብዬ ማስበው, ማለት ለ 2 አመት ህፃን እንኳን ማይራሩ ሰዎች ነገ እኛ ቤት እንደማይመጡ በምን እናቃለን. እዚች የተረገመች ሀገር ላይ ሁሉም ነገር random ነው የት ማን እንደሚያጠቃ እንኳን አይታወቅም.
Nov 01, 2025Ende Ethiopian eko chekagn yelem aremene nen
Nov 01, 2025Nen*😭
Nov 03, 2025ዛሬ ገና ነው እንዴ ያወቅከው??? አንተ ደሞ አራስ ህፃን ሚገደልበት ኘው እኮ
Nov 01, 2025Ask in @Melsget
Nov 01, 2025Abey ayidel emiyasgedelachew men Addis negre huno new esu setfelg new
Nov 01, 2025