#relationships
ቀን 21/2/2018 ሳሊተ ምህረት አዲስ አበባ እኔ እምለው ለእኔ ቢጤ አስር ብር አዘርዝራችሁ ለአስር ለእኔ ቢጤ የምትታከፋፍሉት ምን ልሰራላቼው ነው አንድ ብር በዚህ ጊዜ?በእነሱ ችግርና መከራ እኛ ለመፅደቅ ብልህ አትሁኑ። በርግጥ ለሌለው አንድ ብርም ይጠቅማል ግን ቢያን ለሁለት ሰው 5 ብር ስጧቸው
Oct 31, 20254 engagements
ቀን 21/2/2018 ሳሊተ ምህረት አዲስ አበባ እኔ እምለው ለእኔ ቢጤ አስር ብር አዘርዝራችሁ ለአስር ለእኔ ቢጤ የምትታከፋፍሉት ምን ልሰራላቼው ነው አንድ ብር በዚህ ጊዜ?በእነሱ ችግርና መከራ እኛ ለመፅደቅ ብልህ አትሁኑ። በርግጥ ለሌለው አንድ ብርም ይጠቅማል ግን ቢያን ለሁለት ሰው 5 ብር ስጧቸው
Oct 31, 2025ለድሀ የሚሰጥ ቸርነትን ያደርጋል ይላል ቃሉ ለሁሉም የሚያከፋፍሉት አድሎ ላለመስራት ነው ብዙ ለመስጠት ደግሞ አቅም አይፈቅድለቸውም። ዋናው ማሰብህ ነው።
Oct 31, 2025Ante Snt gize Seteh??
Oct 31, 2025Orthodox gar lenebete mesetew santeb ena ferfare ...habtamum zerzero 1 1 santeb nw mesetew...lemetsdek nw yeluhal.
Oct 31, 2025bzwochu sera argeut nw enji chgerachu aydelm kebzwu sew belay arif yeken gebi alachewu eswunm asbi
Oct 31, 2025