ስንቶቻችሁ ናችሁ በክርስቶስ ያመነ የዘላለም ህይወት እንዳለው ምታውቁት????????????????
Oct 30, 2025አሁን እንደ ድሮው አታታልሉንም፡፡ ተምረናል አንብበናል ፣ያቅማችንን አውቀናል፡፡በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ማመን፡መጠመቅ፤የእየሱስ እውነተኛ ስጋ እና ደም የሆነውን ቅዱስ ቁርባን መቀበል፣የሰው ልጆች መልካሙን ስራ ለመስራት ተፈጠሩ እንዳለው በመልካም(በበጎ) ስራ መመላለስ፤ንሰሃ የዘላለም ህይወት እንደሚያሰጥ ንጽህይት ቅድስት ኦርቶዶክሳዊት ቤተክርስትያን አስተምራኛለች፡፡አንተን 1 ጥያቄ ልጠይቅ።በክርስቶስ አምነው ነገር ግን ባንተ እና ግብራበሮችህን የተዛባ አስተምህሮ(እምነት ብቻ የሚለውን ማለቴ ነው) መዳናችን(የዘላለም ህይወት ማግኘታችን )አይነጠቅም ብለው ወንድ ለወንድ ሴት ለሴት የሚጋቡት እጣ ፈንታቸው ምን ይሆናል?
Oct 30, 2025