Geremegn532
#science
ሰላም ብያለሁ ቤተሰብ እኔ ምለው ሰሞኑን ዝም ብሎ ስራ ልገባ ስል ፤ የሆነ ወሬ መሀል ምናምን ማለት ነው ።ዝም ብሎ ኢትዮጵያ ትቅደም!!✊🏽 ኢትዮጵያ ትቅደም!!✊🏽በል በል ያሰኘኛል። እና ከምን ነው እንዲህ ያለ ነገር ሚመጣ?
Oct 30, 202510 engagements
ሰላም ብያለሁ ቤተሰብ እኔ ምለው ሰሞኑን ዝም ብሎ ስራ ልገባ ስል ፤ የሆነ ወሬ መሀል ምናምን ማለት ነው ።ዝም ብሎ ኢትዮጵያ ትቅደም!!✊🏽 ኢትዮጵያ ትቅደም!!✊🏽በል በል ያሰኘኛል። እና ከምን ነው እንዲህ ያለ ነገር ሚመጣ?
Oct 30, 2025አብዮቱን ድጋሜ አፈንዳዋ
Oct 30, 2025መጀመርያ አንተ ቅደም 😁😁😁
Oct 30, 2025ኢትዮጵያ ትቅደም 🫡
Oct 30, 2025Get your teeth checked
Oct 30, 2025በለው ይውጣልህ
Oct 30, 2025😁😂
Oct 30, 2025የትኛዋ ኢትዮጵያ የብልጽግናዋ ወይስ ምድራዊ ሲኦሏ
Oct 30, 2025Hello everyone! 👋 I’m Tewodros Taye, an official agent on Hala Voce Chat. I help people connect, communicate, and build digital relationships through our platform. ብር መስራት የምትፈልጉ በ digital networking ላይ ፍላጎት ያላችሁ @Tnshu1 አዋሩኝ
Oct 30, 2025