#education
ጋይስ በናታችሁ Wachamo , arsi , dilla ለ Medicine ያለውን Competition ብትነግሩኝ ደግሞ ስንት ተማሪ እንደሚቀበሉ ብትነግሩኝ
Oct 29, 20252 engagements
ጋይስ በናታችሁ Wachamo , arsi , dilla ለ Medicine ያለውን Competition ብትነግሩኝ ደግሞ ስንት ተማሪ እንደሚቀበሉ ብትነግሩኝ
Oct 29, 2025Wund weys set
Oct 30, 2025arsi betam ወድ ነው ሬሜዲያል አይገባም እና ደሞ ቢያንስ በትንሹ ኢንትራንስ 490 በላይ መሆን አለበት ለወንድ GPA እንደዛው ሲኦሲም አለ
Oct 30, 2025