#relationships
ለምንድነው relationship ውስጥ ብሆን ብዬ ተመኝቼ ከዛ ለዛውም ከ crushኤ ጋ ነው ፍቅር የጀመርነው ግን ብዙም ሳይቆይ የታፈንኩ ያክል ይሰማኛል በrelationship በፊት የነነበረኝን ጊዚ እመኘዋለሁ አሁን ውሀ ውስጥ የሰመጥቁ ያክል ነው የሚሰማኝ በቃ መታፈን በጣም ነው የሚጨንቀው
Oct 29, 20253 engagements
ለምንድነው relationship ውስጥ ብሆን ብዬ ተመኝቼ ከዛ ለዛውም ከ crushኤ ጋ ነው ፍቅር የጀመርነው ግን ብዙም ሳይቆይ የታፈንኩ ያክል ይሰማኛል በrelationship በፊት የነነበረኝን ጊዚ እመኘዋለሁ አሁን ውሀ ውስጥ የሰመጥቁ ያክል ነው የሚሰማኝ በቃ መታፈን በጣም ነው የሚጨንቀው
Oct 29, 2025የሆነ ነገርን ለመሸሽ ብለህ የምታረገው ነገር በኋላ ደስታ አይሰጥህም። ሁላችንም አሁን ያለንን ህይወት ካልተቀበልን ወይ ካልወደድን በሚመጣው ደስቸኛ አንሆንም ራሳችንን በመከራ ውስጥ እናገኘዋለን። እኔም እንዳንተ አጋጥሞኝ ያውቃል ከአንድ ደቂቃ በፊት የነበረው ውብ እና ሰላማዊ ነበር። በእጄ የነበረው ወርቅ ህይወት ምነኛ ውብ ሰላማዊ እንደነበር ያስተዋልኩት ሳጣው ነው። ጨልዬ ሁሉ ነበር ማለት ይቻላል 😂 የተፋታው እለት ምነኛ ደስ እንዳለኝ አጠይቀኝ የሆነ ጀርባዬ ላይ የተቀመጠ ሴጣን ወርዶ ሲሄድ ያለው ስሜት ነፃነት ቅለቱስ ብትል ..💙 ሁሉም በራሱ ጊዜ ቦታውን ያገኛል ይስተካከላል ግንኙነቱን ማፍረስ በማችልበት ሁኔታ ውስጥ እያለፍክ ከሆነ እግዚአብሔር የእውነት ወደ ሰላምህ ይመልስሃል።
Oct 30, 2025Ena lijtuan ykrta alteyekem
Oct 30, 2025Just move on and be free like a bird in a tree
Oct 30, 2025