Teoo67.5
#business
ስሙኝማ ቡና ቢዝነስ መግባት ፈልጌ ነበርና ቡና በቅናሽ እያስመጣሁ ከ ይርጋጨፌ፣ከ ሲዳማ ፣ እና ከ ጂማ ነበር ያሰብኩት ግን የማውቀው ሰው የለም እና የሆነች ቤት ከፍቼ በደንብ ለመስራት ነው ያሰብኩት እስኪ አሁን የምሰሩ ልጆች ንገሩኝ
Oct 29, 20250 engagements

Oct 29, 2025