#politics
ምንአልባት የምታውቁ - የብለፅግና ፖርቲ ካድሬ እንዴት ነው መሆን የሚቻለው ? [ ከቤት ሆኜ አየተከፈልኩ ሶሻል ሚዲያውን አቀጣጥልላቸው ነበር ]
Oct 28, 20252 engagements
ምንአልባት የምታውቁ - የብለፅግና ፖርቲ ካድሬ እንዴት ነው መሆን የሚቻለው ? [ ከቤት ሆኜ አየተከፈልኩ ሶሻል ሚዲያውን አቀጣጥልላቸው ነበር ]
Oct 28, 2025በጣም ቀላል ነው የምር እኔ ሳላስበው ሆኜ ነበር የሆነ ግዜ ላይ.. እና ሁሉም social media ላይ በጣምም active መሆን ነው ሚጠበቅብህ ወሬክ ሁሉ ፖሎቲካ፣ለምትደግፈው ፖልቲካ ፓርቲ በጣም propaganda መስራት ስለ እሱ ብቻ ማውራት ጥሩውን ብቻ ማሳየት በቃ ያገኘህበት የተገኘህበት ቦት በሙሉ ስለ እሱ መደስኮር ነው (በጥሩ ቃል አጠቃቀም) እና ከቻልክ ራስህን ከደህንነቶች ጋ ከ ትላልቅ ሰዎች ጋ አውል ካልቻልክ ራስህን እንደ ደህንነት እያየክ ለ ሰው በሚስጥር ታሳያቸዋለህ . ከዛ ሳታስበው ራስህን ጥሩ ካድሬ ወይም ደህንነት ሆነ ታገኘዋለህ ግን መጠንቀቅ አለብህ የ ኢትዮጵያ ፖለቲካ ከባድ ነው ሚገጥምህ ስለማይታወቅ ትክክለኛ ማንነትህን በዙርያ ያሉትን ሰዎች በፍፁም ግልፅ አታድርግ (ቤተሰብ!) ማንንም አትመን ። ጥሩ ካድሬ ይወጣሀል አይታወቅም ራስህን ፓርላማ ላይ ልታገኘው ትችላለህ
Oct 29, 2025DM me
Oct 28, 2025