#technology
Kinda urgent ቴሌ Broadband wifi ተጠቃሚዎችን በ Fiber ለመቀየር አስቧል እስካሁን ስራ ሳይጀምሩም አይቀሩም። የተቀየረላቹ ሰዎች Routerም ይቀነራል or የስልክ እንጨት ገመድ እና box ብቻ ነው? ክፍያውስ ያስጨምራል? ቀድሞ 1,200 የሚከፍል ሰው ይጨመርበታል or በበፊቱ መቀጠል ይችላል? ይኋው ነው አመሰግናለሁ💧
Oct 28, 20253 engagements