Jo_naz159.5
#society
ሰላም ቤተሰብ አንድ ነገር ላማክራችሁ🙌 እኔ በተፈጥሮዬ ሰዉ ማፅናናት (የሞተበትን) ምናምን አልችልም። በቃ ሚባለዉ ነገር ሁሉ ግራ ነዉ ሚገባኝ። ከዚህ በፊት ሞክሬ ራሱ ተደነባበርኩ። እና ምን ልላችሁ ነዉ አንድ የሰፈር ምንቀራረበዉ ሰዉ እናቱ አረፉ እና ክፍለሀገር ነዉ ያነበረዉ ቀብሩ። ቤተሰብ ደዉለህ ካላፅናናኸዉ ብሎ አስጨነቀኝ። እኔ ገና ሳስበዉ ቃላት ራሱ ይጠፋብኛል። እና ምን ትመክሩኛላችሁ? መደወል ግዴታ ነዉ? እኔ በቃ ለዚ ነገር የተፈጠርኩ ሁላ አይመስለኝም
Oct 28, 20252 engagements