Bask73
#education
ሰላም እኔ አሁን private TVET ኮሌጅ ውስጥ ICT እየተማርኩ ነው እና አሁን ጥር ላይ Level 2 እንጨርሳለን እና የእኔ ሀሳብ አሁን ካለሁበት ኮሌጅ ልክ Level 2 እንደጨረስኩ ወጥቼ ሌላ TVET ኮሌጅ መቀላቀል ነው ።እና የእኔ ጥያቄ ከጥር በኋላ level 3 ን የሚጀምር ይኖራል ወይ እና አሁን ካለሁበት ኮሌጅ ወጥቼ ሌላ ኮሌጅ መቀላቀል እችላለሁ ወይ ? ለምትሰጡኝ ምላሽ እና ለትብብራችሁ አመሠግናለሁ!
Oct 28, 20253 engagements