አረ በፈጠራቹ ፍርሃት ሊገለኝ ነው 21አመቴ ነው 1.ሴት ማዋራት በጣም ነው ምፈራው 1ዱአ የስፈራችን ልጅ ልታዋራኝ ሞክራ ማውራት ስለምፈራ እሱ ሴታሴት ነው ብላ ለጀለስ ነገርችው 2. በቃ መደባደብ ላይ ፈሪ ነኝ አቃለው ዘመኑ የንግግር ነው ነገር ግን አልፈው የሚመጡ ሰዎችን ሁላ ዝም ብዬ በማለፌ advantage እይወስዱብኝ ነው 😑 3.እንዴት ወንድ ልሁን እንዴት ደፋር ልሁን 🙏 ገንዘብ ካለህ ኖርማል ነው ስራ ስራ ምናምን አትበሉኝ እኔ ድህነትን ጠንቅቄ ነው ማቀው ከልጅነቴ ጀምሮ በሥራ ነው ያደኩት እባካቹ real መፍትሄ ስጡኝ 🙏🙏🙏
Oct 27, 2025እና ስለተደባደብክ ጀግና ልትባል ነው እንዴ ጠላትህን ብትመታ እስር ቤት ትገባለህ ህይወትህ ይበላሻል አንተን ቢመቱህ ደግሞ ትጎዳለህ ብሮ እና ሴቷን ደግሞ ካላፈቀርካት ትቅርብህ ዝም ብለህ ስራህን ስራ ሁሉም በጊዜው ይሆናል ላንተ ያላትን ፈጣሪ ያዝልሀል እኔም 26 አመቴ ነው ግን ሴት ላይ አልንጠለጠልም እሰራለው እበላለው እጠጣለው
Oct 27, 2025