ኢትዮጵያ ውስጥ Atheist ወይንም እግዚአብሔር አለ ግን ሃይማኖት አያድንም ሃይማኖት ውሸት ነው scam ነው የሚሉ ሰዎች በዝተዋል ዋነኛው pointachew ደሞ እግዚአብሔር ካለ ለምን አለም በርሃብ ጦርነት ኢኮኖሚ ውድቀት እና በሽታ ብቻ ብዙ ወጥመድ ውስጥ ትወድቃለች የሚለው ነው ሌላኛው ደሞ አለም ላይ በብዙ ሺ የሚቆጠሩ ሃይማኖቶች አሉ እና ሁሉም ጋር 1 ተመሳሳይ ፈታኝ ሰይጣን አለ ነገር ግን ሁሉም የተለያየ አምላክ ነው ያላቸው ነው የሚሉት እስኪ ሃሳብ አስተያየት ስጡበት ቤተሰብ??
Oct 27, 2025የበለጠውን እስካልፈለጉ ድረስ የነሱ ቅሬታ ያለው ችግር በሙሉ የፈጠራቸው አምላካቸው ብቻ ነው። ተወቃሽም ተወዳሽም እሱ ነው። እንደፈለጉ ስለሆኑ..ስቃይን መርጠዋል ሆዳቸውን አምልከዋል የጠየቁት እና የመረጡትን ነው የሚኖሩት..በዚህ ረገድ ምንም ሊፈጠር ይችላል ሁሌም የአፋቸውን ፍሬ ይበላሉ ያሰቧትን ይኖራሉ።
Oct 27, 2025