Gemalia86
#education
ከ7 አመት በፊት ክረምት ላይ H2 language and computer training center አ.አ አደይ አበባ ቅርጫፍ ለሁለት(2) ወር በሚቆይ ጊዜ ተመሬ ነበር አሁን ላይ ከinstitution መረጃ ማግኘት ፈልጌ youtube, tiktok and telegram search አደረኩ ምንም መረጃ ማግኘት አልቻልኩም ። የምታዉኩ ካላችሁ H2 አሁንም ያስተምራሉ ወይስ ...?
Oct 27, 20250 engagements