ስለ ሰው ልጆች ባህሪ ትንሽ የምታውቁ መልሱልኝ ። አንዳንድ ሰዎች ለምንድን ነው እነሱ የሚያደርጉትን ነገር የማናደርግ ከሆነ ሊያሸማቅቁን የሚሞክሩት ? ለምሳሌ አንዳንድ ሰው ኳስ ማየት አይመቸኝም ስል በጣም shame እንዲይዘኝ ለማድረግ ይሞክራሉ። ( like ሴታሴት እንደሆንኩ አይነት እንዲሰማኝ ) even my best friend. me and my best friend are in early twenties (22) እና ባለፈው date ማድረግ መጀመር አለብህ ብሎ ሲጨቀጭቀኝ ነበር ( he is dating and he is financially better than me ) even he asked me if i am gay jokingly 😄 ለምንድን ነው እነሱ currently የሚያደርጉትን ነገር የማናደርግ ሰዎች completely ስህተት ውስጥ እንዳለን የሚያስቡት? social media ላይ እራሱ '' እነደዚህ የምታደርጉ ሰዎች ጤነኛ ናችሁ ? '' የሚል content ገጥሟችሁ አያውቅም ? like ቡና የማጠጡ ሰዎች ምናምን .... ከስር መሰረቱ ይሄ ባህሪ ከየት እንደመጣ ማወቅ እፈልጋለሁ 🙏
Oct 26, 2025I think these claims are mostly said playfully, but ones that take it seriously and ask are ones that are not really sure if they have done the right thing and they want support and same acts from their environment (like friends and family), so they're basically trying their best to avoid that bugging question inside them and validate their point for themselves. This is my own perspective btw...lemme know if you think otherwise.
Oct 26, 2025