Libachu sidekm, mawratm mehedm mesratm siyaktachu wustachu sitafen, misemachun metenfes feligachu gn ategebachu yene mitlut ena judge sayadergachu misemachu sew sitatu, ymr betam dekmuachu....ee ezane mndn mitaregut?
Oct 25, 2025ሲጀመር መደገፊያህ እግዚአብሔር ይሁን ሰውኮ ሸንበቆ ነው ይሰበራል ሚስጥርህን ብትነግረው ዞሮ ያወራብሀል ሰው ይቅርብህ ሚስጥርህን ነውርህንም ለእግዚአብሔር ብቻ ንገረው ...ለፈጣሪ ሁሉን አሳልፈህ ስጥ ሸክምን የሚያራግፍ እሱ ብቻ ነው!
Oct 25, 2025