ደስታ ምን ማለት ነዉ ደስታ ማለት መሳቅ ወይም አለመከፋት ማለት ነዉ ?አንዳንዶች ደስታ ማለት በሁኔታ የሚለዋወጠዉን ከስሜት የሚመነጨውን ፍላጎት ማሟላት ነዉ ይላሉ:ጥቂቶች ደግሞ አድሮ ፀፀት የሌለበት በሁኔታ የማይዋዥቅ የዉስጥ ሰላም ነዉ ሲሉ ሌሎች ደግሞ ደስታ ማለት Dopamine ነዉ ይላሉ። ደስታ ምንድን ነዉ? please 🙏 የእያንዳንዳሁን መልስ እፈልጋለሁ መልሳችሁን ፃፉልኝ።
Oct 25, 2025እሺ ወንድሜ according to immanueal kant እና John Stuart mill(Utilitarianism) ብዙ ማለት እንችላለን ግን ጠቅለል እናርገው eudaimonia ወይንም እውነተኛ ደስታ እምንለው ነገር እና pleasure ምንድን ነው። #YX የተናገርካቸው እንዳለ pleasure enji happiness adelem yalkachew negeroch bemulu temporary feeling of enjoyment nachew or demo satisfaction nachew like እሚጣፍጥ ምግብ መብላት,ዘፈን ማዳመጥ ምናምን..... Happiness gin beka በጣም የጠለቀ ለረጅም ጊዜ የሚቆይ after doing smt ፀፀትን እማያመጣ ከሰላም ጋር So Pleasure is short term satisfaction. Happiness is long term fulfillment.በደስታ ውስት pleasure ale!! ለምሳሌ drinking soft drink በተለየ ሞቆህ ቀዝቀዝ ያለ ስትጠጣ it gives pleasure, but living a healthy, meaningful life gives happiness. ሀይማኖታዊ ምልከታዎች ደስታ እሚመነጨው በፊትም የነበረ አሁንም ያለ ወደፊትም ከሚኖር ነገር ነው ደስታ እሚመነጨው ይላሉ( higher pleasure) ምንማለት ነው የደስታህ ምንጭ ገንዘብህ ነው? ስታጣው ተከፋለህ የደስታህ ምንጭህ በሰው መከበብህ ነው ነገ ጥለውህ ይሄዳሉ ሞት ይለያችኋል የደስታ ምንጭህን ግን እግዚአብሔርን ብታረግ ማን ይነጥቅሀል። አጣህ ነጣህ ብሎ በማይከስህ ለዘለአለም በሚወድህ አምላክህ ደስታን ማግኘት እሚመስል ነገር የለም ነው ምልከታው በፊትም ነበረ አሁንም አለ ወደፊትም ይኖራል ይላሉ
Oct 25, 2025