#technology
Hey, ላፕቶፔን መጀመሪያ ለማብራት (boot ለማድረግ) ስሞክር ምንም ነገር አይሰራም። ነገር ግን፣ የቁልፍ ሰሌዳው አካባቢ ያለውን ቀኝ ጎን እጄን ተጭኜ ደጋግሜ ይዤ ስቆይ ብቻ ነው የሚነሳው። ልክ እጄን ስለቅ ይጠፋል። ይሄ ማለት ውስጥ የሆነ ግንኙነት (connection) እየተቋረጠ ነው ማለት ነው አደል?
Oct 24, 20250 engagements

Oct 24, 2025