ጴንጤዎች መንገድ ላይ ፣ ቸርች ውስጥ ፤ በመላው ከተማ ፤ ክልል ከተማ እንዲሁም በየ ገጠር መንደር "ኢየሱስ ጌታ ነው " እያላችሁ ትሰብካላችሁ እስቲ መፅሐፍ ቅዱስ ላይ ቃል በቃል ኢየሱስ አምላክ/ ጌታ መሆኑን የሚገልጽ ጥቅስ አምጡልኝ , እኔ ቃል በቃል ነብይ መሆኑን የሚገልጽ ጥቅስ ልስጣችሁ
Oct 24, 20251 Corinthians 12 አማ - 1ኛ ቆሮንቶስ 3: ስለዚህ ማንም በእግዚአብሔር መንፈስ ሲናገር፦ “ኢየሱስ የተረገመ ነው፡” የሚል እንደሌለ፥ በመንፈስ ቅዱስም ካልሆነ በቀር፦ “ኢየሱስ ጌታ ነው፡” ሊል አንድ እንኳ እንዳይችል አስታውቃችኋለሁ።
Oct 24, 2025