ሰላም ሰዎች የሆነ ልጅ አለ እና አንድ ሰፈር ነን የኔም የሱም ቤተሰብ ይተዋወቃሉ እኔ እና እሱ ግን ከሰላምታ የዘለለ ነገር አልነበረንም እሱንም ከስንት አንዴ ግን ከኔ ቤተሰቦች ጋር ሲገናኙ ምናምን ስለኔ ያወራሉ አንዳንድ ችግሮች ስለነበሩ እና የሆነ ቀን በምክር ቢጤ ነገር ተጀመረ ከዛ በኋላ ለተከታታይ ቀናት በጣም ለረዥም ሰዓት ቁጭ ብለን ማውራት ጀመርን btw he's twenty mechereshawochu akababi bihon new & I'm 21 እና ሚያወራቸው ነገሮች ተስፋ ይሰጣሉ ብስለቱ ደስ ይላል ሳልነግረው መከፋቴን ያውቃል ..በስርዓት ሳምንት እንኳን አልሆነንም... ዛሬ ላይ ግን ለየት ያለ ባህሪ አየሁበት መጀመሪያ ላይ ገና ስሄድ ጉንጬን ሊስመኝ ሞከረ ከተቀመጥን በኋላም ምክንያት እየፈለገ ወደኔ መጠጋትን አበዛ tbh yan yahl layhon ychlal gn rebeshegn beka😩 ከዛ በኋላ ውስጤ ምንም ደስ ስላላለው ልሂድ በቃ አልኩት.. እና አዝማሚያው አላማረኝም አሁን ላይ relationship ውስጥ መግባት በጭራሽ አልፈልግም ገና ለገና ወደዛ ይቀየር ይሆናል በሚል ልራቀው? ያው አጉል ተስፋ ከመስጠት ይሻላል ብዬ ነው ምን ትላላችሁ?
Oct 24, 2025ኧረ እኔም አልፈልግሽም😁
Oct 24, 2025