SPBD46.5
#education
ዩኒቨርስቲ accounting ልግባ marketing መወሰን አልቻልኩም እስቲ ሁለቱንም የተማራችሁ ወይም የተመረቃችሁ ካላችሁ ምን ትመክሩኛላችሁ ፤ አላማዬ የራሴን company መፍጠር ነው
Oct 23, 202512 engagements
ዩኒቨርስቲ accounting ልግባ marketing መወሰን አልቻልኩም እስቲ ሁለቱንም የተማራችሁ ወይም የተመረቃችሁ ካላችሁ ምን ትመክሩኛላችሁ ፤ አላማዬ የራሴን company መፍጠር ነው
Oct 23, 2025Logistics geba or gebi ahun begna hager huneta esun nw miyawataw keza import export master yaz beka yerasen company endserah kuter
Oct 23, 2025Business Management Berash company lemwkfet arif ymeslegnal
Oct 23, 2025Marketing if u develop digital marketing skills in future
Oct 23, 2025Management
Oct 24, 2025