Hio_11228.5
#other
የምር መርዘም ይቻላል እንዴ በ 3 ወር ወይም በአንድ አመት ውስጥ ቁመት መጨመር ከፈለጋችሁ መፅሐፍ ግዙንና ተጠቀሙ የሚሉ አሉ እነዛን ነገሮችን ተግብሮ ቁመት የጨመረለት አለ?
Oct 22, 202514 engagements
የምር መርዘም ይቻላል እንዴ በ 3 ወር ወይም በአንድ አመት ውስጥ ቁመት መጨመር ከፈለጋችሁ መፅሐፍ ግዙንና ተጠቀሙ የሚሉ አሉ እነዛን ነገሮችን ተግብሮ ቁመት የጨመረለት አለ?
Oct 22, 2025no bro ይህን ያህል ደደብ አትሁን። ቁመት 80% ጀነትክስ ነው ሌላው ደግሞ nutrition እና አስተዳደግ ነው። አንድ ያንተ plate ከተዘጋ (16-21) ከዛ በኋላ ያለ surgery ማደጎ አትችልም full stop. ቁመትህን ተቀበለው።
Oct 22, 2025ካመንክ የማይቻል ነገር የለም መፅሐፍ ምንም አያስፈልግህም
Oct 22, 2025መሞከር ነው ብሮ እኔም ብዙ ሰው ብሎኛል እኔም ልሞክረው እያሰብኩ ነው ግን ወጪው በጣም ከባድ ነው
Oct 22, 2025Metsafu lay komehbet newa😂
Oct 22, 2025by the way አጭር ወንድ አይመቸኝም😉😋
Oct 22, 2025Who cares brother? 🙄
Oct 22, 2025