ሰላም የሀገር ልጆች እንዴት ናችሁ? ምን መሰላችሁ almost ሁለት ዓመት አካባቢ የማቃት ልጅ አለች ግንኙነታችን አድጎ ፍቅር ከጀመርን ከ 11 ወር በላይ ይሆናል። እሷ ተማሪ ነች ከዩኒ በፀጥታ ምክናያት አቋርጣ መጥታ የግል ኮሌጅ ጥር ላይ ትመረቃለች እኔ ተቀጣሪ ነኝ ግም stable የሚባል ገቢ አለኝ በዚህ ሁኔታ ውስጥ ሁለት ጊዜ አብረን እንኑር ብላ ጠይቃኝ ነበር ግን እሽ ብያት ስዘጋጅ መልሳ Ghost ትሆናለች even ስልክ ሁሉ የማትመልስበት ጊዜ አለ ከዛ ደግሞ ተመልሳ ጥሩ ሙድ ላይ ትሆንና አብረን እንሁን የሚል ጥያቄ ታቀርባለች። በዚህ ግንኙነት መቀጠል ያለብኝ ይመስላችኋል በተለይ ሴቶች ሀሳብ አጋሩኝ።
Oct 22, 2025Leave her ass bruv she is gonna make you broke anyway!
Oct 22, 2025