1:ባረከላሁ ባረከላሁ ለኩማ ለአለም ይሰማ 2:እልል በሉና ተቀበሏቸው እልል በሉና ተቀበሏቸው የዛሬ ንጉሶች ናቸው እነዚ የድሮ የሰርግ ነሺዳ ናቸው ሙነሺዱን አላውቀውም እና የት ላገኘው እችላለው youtube ላይ አጣሁት ያላቹ ሰዎች ላኩልኝ ወይም የት እንደማገኘው ንገሩኝ በጣም እፈልገዋለው።
Oct 22, 2025Ye Mohammed ferej new you can get it on YouTube
Oct 22, 2025