Hey Family Endet nachu My question is Betam yewededkuat lj alech ምክንያቱ ደግሞ መልኳ ወይ ጥርሷ ምናምን አይደለም እውቀት ቢኖራትም በርሱ አይደለም ግን የአላማ ሰው ስለሆነች እና ለታይታ ሳይሆን Real ቁምነገረኛ ልጅ ናት Like i know her briefly since 7th grade(we are 4th year uni studs now) ሚስት መሆን የምትችል ሴት ናት ብዬ አምናለሁ ማለቴ እግዚአብሔር ያለበት መልካም ልጅ የሚያድግበት ትዳር ከሷ ጋር እንዲኖረኝ እመኛለሁ ትርጉም ያለው ህይወት መኖር የሚቻለው ለምድርም ለሰማያዊ ዋጋም የሚሆን ትዳር ከሷ ጋር ቢኖረን እመኛለሁ እና ይሄን ሀሳቤን መንገድ ለማስጀመር ያክል ትንሽ effort አድርጌ ነበር but she's always busy studying ያው 2019 GC ናት(ነን) እና ያኔ ሁሉን ነገር ላስረዳት እፈልጋለሁ ግን አሁን ላይ ከሰላምታ ውጪ ሌላ ግንኙነት የለንም so እስከዚያ ምን ላድርግ ዝምብዬ በሰላምታ ልቀጥል ወይስ ምን ይሻላል? ሌላ ሰው ቢቀድመኝስ? I DON'T KNOW HELP UR BROTHER please🙏
Oct 21, 2025Aha mist mehon silmchil nw enji fikir yizoh ayidelm
Oct 21, 2025