W_yo5
#education
እንዴት አመሻችሁ እህት ወንድሞቼ assignment ተሰቶን ነበር እና ስለ ጉራጌ ብዙ ሰው ሰምቶት ማያቀው የተለየ ባህል ካለ or ስለ ጀግና አባቶች የተፃፈ ታሪካዊ article ካላችሁ እባካችሁ ላኩልኝ ወይም ከ ጉራጌ ባህል ውጭም የተለየ ምትሉት ማንኛውንም ነገር ላኩልኝ
Oct 21, 20258 engagements
እንዴት አመሻችሁ እህት ወንድሞቼ assignment ተሰቶን ነበር እና ስለ ጉራጌ ብዙ ሰው ሰምቶት ማያቀው የተለየ ባህል ካለ or ስለ ጀግና አባቶች የተፃፈ ታሪካዊ article ካላችሁ እባካችሁ ላኩልኝ ወይም ከ ጉራጌ ባህል ውጭም የተለየ ምትሉት ማንኛውንም ነገር ላኩልኝ
Oct 21, 2025ካገኘህ ስለ ጉራጌ-ምኒሊክ relationship ጻፍ ብዙ ታሪኮች አሉት እናም pdf ካገኘህ laklgn!
Oct 21, 2025የእንዳለጌታ ከበደ መፅሐፍ ርዕሱን ረሣሁት ግን ሥለ ጉራጌ መፅሐፍ አለው።የምታገጘው ከሆነ ንገረኝ።
Oct 22, 2025eshi wendme
Oct 23, 2025