ሰላም it's urgent am 20 , ጉሮሮዬ ቆስሎ ምራቅ ለመዋጥም አስቸግሮኝ ሆስፒታል ሄጄ ይሄን ከላይ ምታዩትን 500mg በቀን ሶስቴ ጥኋት 2 ቀን2 ማታ2 ብለው አዝዘውልኝ ነበር እና ምታውቁ ሰዎች Amoxicillin 2 ፍሬ በአንዴ ይወሰዳል እንዴ?
Oct 21, 2025Tf you mean mtaku sewech? Doctor aydel yazezelk ende if so how idiot are u to ask this question here?
Oct 21, 2025