ሰላም እንደምን ቆያችሁ! አንድ ሐሳብ ላጋራችሁ እድሜዬ 22M ነው! ምንም እንኳን ቅንጡ ኑሮ ነኝ ውስጥ ባልልም እጅግ በሁሉ ነገር ጥሩ ላይ ነኝ ብዬ ይሰማኛል! አይርበኝም ቤተሰብ ከጎኔ አለ የምማረው AAU ነው! የራሴን ነገር ለመያዝ እፍጨረጨራለሁ! መንፈሳዊነት ላይም በበጎ መንገድ ነው የምጓዘው! ግን አንድ ችግር አለብኝ ሰው ሲያየኝ sociable ተጨዋች ነኝ! ግን ጥሩ interaction ከሳደኩ በሃላ አውሬ ያረገኛል? ምን አልባት ብቸኛ ልጅ ስለሇንኩ ይሆን አላውቅም? በራሴ ቀለበት ውስጥ ነው የምኖረው ሁኔታዬ ሁሉ እንደ እኩዮቼ አይደለም! በሰውነቴ በጣም ነው የምሸማቀቀው ጸጉሬም ያለ እድሜው ተበልቷል። ሰው አየር አላየኝ ጭንቀት☹️ ሰው ጋር በውል እንደ እኩዮቼ በወጉ ብደሰት ምኞቴ ነበር🙁 ወንድማችሁ ነኝ ቀና ሐሳብ ስጡኝ✌️
Oct 21, 2025You shouldn't care about other people opinion G abzagnaw yhene belto sayadr new akakir miyawetaw chgrun meleyet kechalk ketay wede mefthew new sewnete lalkew gym gba tsegur lalkew demo mnu new yasferah setoch aykerbugnm bleh weys sew yskal mnamn bleh? Yewlh wendme set lj yewend lj tsegur altemechegnm mtlew sewyew deha kehone bcha new ante demo tru lay negn blehal adel mistekakel kehone astekaklew yaleza muluwn ansaw weym kofya adrg ante yegodeleh confidence bcha new sew wededegn telagn bleh atchenanek live your life!
Oct 21, 2025