Selam endat nachu እና ወደ ጉዳዬ ስገባ የ 1አመት ፍቅረኛ አለኝ ከ 8month በፊት ነው ከ unvrstiy የወጣነው እሱ ከኔ በፊት 2 exch ነበሩት ሆኖም ግን ብዙ ነገር ያሳለፈው ብዙ ነገር ያየው ከኔ ጋር ነው በጣም ጥሩ ሰው ሚባል ሰው ነው ግን ፍቅሩን በቃል አንድ ቀን ገልፆልኝ አያቅም ለምን ስለው እኔ አልችልበትም ይለኛል ስጦታም ሰቶኝም ሆነ አሞግሶኝ አያቅም ግን ጥሩ ሰው ነው ግልፅም ነው ይደውላል እናወራለን እንገናኛለን ምናም ግን አሁን እሱ አደለም ችግሩ እሱ በጣም ስለስራ ያስባል ይጨነቃል ነገሮች ደሞ እንደሚያስባቸው እየሆኑለት አደለም ከሰው ጋ አብሮ ሊሰራ ሲል ብሩን በሉት በጣም and ደሞ ቤተሰቦቹ ስራ አይሰሩም እሱ ነው ሚያስተዳድራቸው እና በጣም ጭንቀት ላይ ነው እና እኔም መረዳት ሲገባኝ አሞኝ ትንሽ ተጨቃጨኩ ግን ካለፈ ቡሀላ sorry አልኩት እሱ ግን በቃ ትንሽ ጊዜ ስጭኝ ለ ራሴ ያስፈልገኛል አለ መለየት ፈልገህ ነው ስለው አደለም ግዜ ስጭኝ አለ እኔም በዚ ሰአት አብሬው መሆን እንደምልግ ስነግረው ደጋግሞ ግዜ ፈልጋለሁ አለኝ እኔም እሺ አልኩት ምን ላርግ እስኪ amakirugn መለየት ፈልጎ ይሆን ወንዶች ችግር ውስጥ ስትሆኑ እንዲ ነው ምታስቡት ይመጣል ልጠብቀዉ ምን ላድርግ እስኪ gira silegebagn nw
Oct 21, 2025Gize sichiw egna wendoch lerasachin leminilat set tiru hiwot mesitet enifeligalen yanin lemadireg mokere altesakaletim kanchi wuchi degmo betesebochu alu kesu bizu expect yemiadergu. Yewendinet simetu ena halafinetu amirowun achenankotal lanchi bizu neger madireg eyefelege madireg alemechalu simetun kemigebaw belay gelotal ya feeling degmo yanchin edime endabakene yisemawal so gize sichiw
Oct 21, 2025